በ16/10/2008 ዓ.ም የእንስሳት ሳይንስ ተምህርት ክፍል የአመቱን ትምህርት መጠናቀቅ በማስመልከት በኮሌጁ መዝናኛ ክበብ
(እንቅፋት) ምሽት በተዘጋጀው ፕሮግራም ላይ የኮሌጁ ከፍተኛ አመራሮች በታደሙበት የነበረውን ትዕይንት::