Human resource and management Directorate Director
የአላጌ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርተ ሥልጠና ኮሌጅ ከፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ |
ተ/ቁ | ክፍት የስራ መደቡ መጠሪያ | ብዛት | ደረጃ | ደመወዝ | የቅጥር ሁኔታ | ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ | ምርመራ |
1. | የኦዲት ባለሙያ III | 2 | ፕሣ-6 | 4461 | ቋሚ | በኦዲቲንግ፤በአካውንቲግ፤በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስመር የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የዶክትሬት ዲግሪና 3 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ | በድጋሚ የወጣ |
2. | ፕላንና ፕሮግራም ባለሞያ III | 2 | ፐሣ-6 | 4461 | ቋሚ | በኢኮኖሚክስ፤በፕላኒግ፤በስታስቲክስ፤በአካውንቲንግ፤በቢዝነስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስመር የባችለር ዲግሪና 7 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ | በድጋሚ የወጣ |
3. | ዳታ አናሊስት II | 2 | ፐሣ-3 | 3001 | ቋሚ | በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ፤ በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የሙያ መስመር የባችለር ዲግሪና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ወይም የማስተርስ ዲግሪና 2 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ | በድጋሚ የወጣ |
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት አዲስ አበባ ሀይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና በጌታነህ በሻ ህንፃ ወደ ወስጥ 500 ሜትር በሚያስገባው አሰፓልት አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የኮሌጁ ጉዳይ አስፈፃሚ ጽ/ቤትና በኮሌጁ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ |
አመልዳቾች ለምዝገባ ስትቀርቡ የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ • ለተቀጣሪዎች የመኖሪያ ቤት፤የኢሌክትሪክና የውሃ ወጪ በመ/ቤቱ የሚሠጥ አገልግሎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ • የፈተናው ቀን በውስጥ ማስታወቂያና በኮሌጁ ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡ |
hresource@alagecollege.edu.et