Human resource and management Directorate Director
| የአላጌ ግብርና ቴክኒክና ሙያ ትምህርተ ሥልጠና ኮሌጅ ከፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ |
| ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት አዲስ አበባ ሀይሌ ገ/ስላሴ ጎዳና በጌታነህ በሻ ህንፃ ወደ ወስጥ 500 ሜትር በሚያስገባው አሰፓልት አዲስ ህይወት ሆስፒታል ፊት ለፊት በሚገኘው የኮሌጁ ጉዳይ አስፈፃሚ ጽ/ቤትና በኮሌጁ አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ |
| አመልካቾች ለምዝገባ ስትቀርቡ የትምህርት ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ • ለተቀጣሪዎች የመኖሪያ ቤት፤የኢሌክትሪክና የውሃ ወጪ በመ/ቤቱ የሚሠጥ አገልግሎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡ • የፈተናው ቀን በውስጥ ማስታወቂያና በኮሌጁ ድረ-ገፅ ይገለፃል፡፡ |
hresource@alagecollege.edu.et